FreedomForEthiopia
Website Lists
(Move to ...)
Zehabesha
Ecadf
Ethio Media
Ethiopian Review
EPRP/ኢህአፓ
▼
Saturday, February 4, 2017
ዶናልድ ትራምፕ በሰባት የሙስሊም ሃገራት ላይ ያወጡት የቪዛ እገዳ ተቀለበሰ
›
(ዘ-ሐበሻ) በአሜሪካም ውስጥ ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሶ የሰነበተው የዶናልድ ትራምፕ አዲሱ የኢሚግሬሽን ትዕዛዝ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከታገደ በኋላ የአሜሪካው የአገር ጥበቃና ደህንነት ባለስልጣን (ሆም...
ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ግሪን ካርድ ለማግኘት ሲሉ የኢትዮጵያ መንግስትን ያጥላላሉ ሲሉ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ከሰሱ
›
(ዘ-ሐበሻ) የሃገር ውስጥ ጋዜጠኞችን ሰብሰበው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ የሰጡት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስ...
Monday, October 3, 2016
ሕዝባዊው አመጽ በአምቦ፣ በጊንጪ፣ በሸኖ፣ በመቂ፣ በባሌ ሮቤ፣ በደንቢ ዶሎ፣ በቄለም ወለጋ፣ በም ዕራብ ሸዋና በሌሎችም ከተሞች ተቀጣጠለ
›
(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ትናንት በቢሾፍቱ የ እሬቻን በዓል ለማክበር በወጡ ንጹሃን ላይ በሂሊኮፕተር እና በመትረየስ የታጀበ የዘር ማጥፋት ከፈጸመ በኋላ በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ አመጹ እንደገና ተቀጣ...
ለኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን(ከአማራ ተጋድሎ ግብረ ኃይል በዉስጥ መስመር የተላከ)
›
በትላንትናው ዕለት በቢሾፍቱ ከተማ ሲከበር በነበረው አመታዊ የእሬቻ በአል ላይ ለመታደም ከመላው ኦሮሚያና ከተለያዩ የሀገራችን አባቢዎች በመጡ ተሳታፊዎች ላይ የህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ ጦር በፈፀመው አስከፊ የጦር ወ...
Sunday, October 2, 2016
ከእሬቻው ጭፍጨፋ በኋላ የአምቦ ሕዝብ ተነሳ | የተቆጣው ሕዝብ በርካታ የመንግስት መኪኖችን አቃጠለ
›
(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ኦሮሞዎችን እና አማሮችን በ እሬቻ በዓል ቢሾፍቱ ላይ ዛሬ ከጨፈጨፈና ከ500 በላይ የሰው ሕይወት ካጠፋ በኋላ በአምቦ ሕዝብ በቁጣ ተነሳ::: በአምቦ በተነሳው ሕዝባዊ አመጽ...
Thursday, September 29, 2016
በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የአማራ እስረኞች በከባድና በተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ
›
በብር ሸለቆ ወታደራዊ ካምፕ የአማራ እስረኞች በከባድና በተከለከሉ አፍዝ አደንግዝ መርፌ መድኃኒቶች እንደሚሰቃዩ መረጃዎች አመለከቱ ክሙሉቀን ተስፋው መስከረም 19, 2009 ዓ.ም አስደንጋጭ እና አሳሳቢ በብር ሸለቆ ወ...
›
የህወሃት መከላከያ ሰራዊት እጁን እየሰጠ ወደ ኤርትራ እየገባ ይገኛል በልኡል አለም ሰበር መረጃ ! ! ከምእራብ ትግራይ ወደ ኡምሃጅር የተወረወረ የህወሃት መከላከያ ሰራዊት የግንባር ጦር በገጠመዉ ድንገተኛ የተኩስ ልዉዉ...
›
Home
View web version