FreedomForEthiopia
Website Lists
(Move to ...)
Zehabesha
Ecadf
Ethio Media
Ethiopian Review
EPRP/ኢህአፓ
▼
Wednesday, May 18, 2016
በቅርቡ ከእስር የተፈቱት መምህር ግርማ በድርቅ ለተጎዱት ወገኖች ከሚሊዮን ብር በላይ ረዱ
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ከተከሰሱባቸው ክሶች በዋስትና የተፈቱት መልዐከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በድርቅ ለተጎዱት ወገኖች መርጃ የሚሆን ገንዘብ በ እርዳታ መልክ ሰጡ::
መምህሩ በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በኩል ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሁለት ሚሊዮን አርባ ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ሁለት ብር ከሃምሳ ዘጠኝ ሳንቲም (2,048,892.59) ዛሬ ገቢ አድርገዋል
::
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment