Sunday, July 31, 2016

በኦሮምያ ዉስጥ ያለዉ ህዝባዊ እምቢተኘት እንደ ተፋፋመ ነው | የሳዲቅ አህመድ ዘገባ

በኦሮምያ ዉስጥ ያለዉ ህዝባዊ እምቢተኘት እንደ ተፋፋመ ነው | የሳዲቅ አህመድ ዘገባ

“የትግራይ ህዝብ ምንም ነገር አልነበረውም ምንም አያጣም”

“የትግራይ ህዝብ ምንም ነገር አልነበረውም ምንም አያጣም”

ታላቅ የተቃዉሞ ሰልፍ በጎንደር | ህዝቡ በተቃዉሞ ሰልፍ ላይ ለመሳተፍ ወደ ጎንደር በእግርና በመኪና እየጎረፈ ነዉ | ሳዲቅ አህመድ Video

ታላቅ የተቃዉሞ ሰልፍ በጎንደር | ህዝቡ በተቃዉሞ ሰልፍ ላይ ለመሳተፍ ወደ ጎንደር በእግርና በመኪና እየጎረፈ ነዉ | ሳዲቅ አህመድ Video

የእስቴ ዐማራ ለቀጣይ እሁድ ዳግም ቀጠሮ ይዞ ሰልፉን ጨረሰ

የእስቴ ዐማራ ለቀጣይ እሁድ ዳግም ቀጠሮ ይዞ ሰልፉን ጨረሰ

ከአዲስ አበባ ሀረርና ጅጅጋ የሚወስደው መንገድ ተዘጋ | አጋዚ በአወዳይ ሰላማዊ ሰልፈኞችን በጥይት አቆሰለ | Updated

ከአዲስ አበባ ሀረርና ጅጅጋ የሚወስደው መንገድ ተዘጋ | አጋዚ በአወዳይ ሰላማዊ ሰልፈኞችን በጥይት አቆሰለ | Updated

ስደተኞች ወደ ምዕራብ አገሮች እንዳይፈልሱ ለመከላከል የአውሮፓ ህብረት ለወያኔ አገዛዝ የሰጠው የገንዘብ ስጦታ ውጤት አይኖረውም ተባለ (የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ አጫጭር ዜናዎች)

ስደተኞች ወደ ምዕራብ አገሮች እንዳይፈልሱ ለመከላከል የአውሮፓ ህብረት ለወያኔ አገዛዝ የሰጠው የገንዘብ ስጦታ ውጤት አይኖረውም ተባለ (የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ አጫጭር ዜናዎች)

Tuesday, July 12, 2016

ፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ የጎንደሩ ላንድማርክ ሆቴል ባለቤት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸውን ገለጸ

ፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ የጎንደሩ ላንድማርክ ሆቴል ባለቤት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸውን ገለጸ

ዛሬም ጎንደር አነባች! – ሙሉቀን ተስፋው

ዛሬም ጎንደር አነባች! – ሙሉቀን ተስፋው

Ethiopia blocks social media ahead of exams


“This is a temporary measure until Wednesday as the social networks serve as a distraction to the students,” the government spokesman, Getachew Reda told AFP.
Last month, questions for the top examination were posted on social networks causing a national scandal leading to the cancellation of the entire exam.
The most popular social networking sites like Facebook, Twitter, Instagram and Viber are inaccessible throughout Ethiopia since Saturday morning. Aside these sites, the internet is functioning normally.
The blockade has been criticized by Ethiopian internet users who have found a way around the ban by using the VPN (virtual private networks).
“This is a dangerous precedent. There is no transparency about who took the decision and for how long. This time it is for a few days, but next time it might be for a month,” Daniel Berhane, a blogger and the creator of the influential website “Horn Affairs” told AFP.
He added that they believe the Ethiopian authorities are seeking to test new internet filtering tools and also the reaction of the public.
Ethiopia filters internet regularly using firewalls which often slows network access.
Problems of accessing social networking sites had been reported in some localities of the Oromo region during the anti-government protests, but blocking all sites nationwide is unprecedented in the country.

The UN Human Rights Council passed a resolution last week considering the restrictions of internet access as a violation of human rights. This was a few days after the election of Ethiopia as a non-permanent member of the UN security Council for a two year term.

Saturday, July 2, 2016

ወያኔ በቴሌኮም ውስልትና ከ 1 ቢሊዮን ብር በላይ መክሰሩ ታወቀ

ፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ እንደዘገበው ኢትዮጵያ ውስጥ የቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት የወያኔ ሀብት የሆነው ኢትዮ-ቴሌኮም የተባለ አንድ ድርጅት ብቻ ይገኛል፡፡ አንድ ድርጅት ብቻ በመሆኑ ሕዝብ አማራጭ በማጣት የግዴታ ውዴታ የዚህ ድርጅት ደምበኛ መሆን ተገዷል፡፡ አብዛኛው አገልግሎቶቹ ስልክ፣ ኢንተርኔትና ፋክስ በሚያስደነግጥ ሁኔታ ቀርፋፎችና የሚቆራረጡ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ በዚህም ሳቢያ ሕዝቡ አገልግሎቱን ሳያገኝ ገንዘቡን ይበዘበዛል፡፡ በዚህ በቴሌኮም ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ከዓለም ብቻ ሳይሆን ከአፍሪካም የመጨረሻው ጠርዝ ላይ እንዳለች የታወቀ ነው፡፡ የወያኔ ትኩረት በእንዲህ የመቆራረጥና የመንቀርፈፍ ችግር ባለበት ሁኔታ የሚደረጉ የስልክና የኢንተርኔት ግንኙነቶችን በመጥለፍ የሕዝቡን የእለት ተእለት ግንኙነቶች መሰለል ላይ ነው፡፡
የአሜሪካና አብዛኛው የአውሮፓ አገራት ኤምባሲዎች ከወያኔው ቴሌኮም ውጪ በሳተላይት እንደሚገናኙ የታወቀ ነው፡፡ በተለያዩ ጊዜያት በቴሌኮም ማጭበርበር ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች መኖራቸው ይነገራል፡፡ ከእነዚህ ውስጥም በወያኔ ተደርሶባቸው እንደታሰሩም እንደሆነ ተነግሯል፡፡ በዚህ ሥራ ላይ የሚሰማሩት አብዛኛዎቹ የትግራይ ተወላጅ የወያኔ አባላት መሆናቸው ታውቋል፡፡ ይህ ውስልትና ጎልቶ የታየባቸው አካባቢዎች አዲስ አበባ፣ ጅግጂጋ፣ ሐረርና ድሬዳዋ እንደሆኑ ተነግሯል፡፡ በዚህ ውስልትና ተግባር ወያኔ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ለኪሳራ እንደተዳረገ ማወቅ ተችሏል