ታየ ምህረቱ ከቀበና
ብዙዎች “የፌስቡክ ሚኒስትር” ሲሉ የሚጠሯቸው ቴዎድሮስ አድሃኖም ዛሬ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ አውሮፕላን ማረፊያው ላይ የያዙት ዣንጥላ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው:: የፌስቡኩ ሚኒስትር ቴዎድሮስ አድሃኖም የያዙት ዣንጥላ ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚደግፉና በዛው ውስጥ ያሉ ሰዎች የሚይዙት የቀስተደመና ባንዲራ ነው:: ብዙዎች ለምን ቴዎድሮስ ይህን ዣንጥላ እንደያዙት ግራ ገብቷቸዋል:: እየተወያዩበትም ነው::
No comments:
Post a Comment