Tuesday, October 27, 2015

እውን ፕ/ት ሳዳም ሁሴን እና መሀመድ ጋዳፊ በሰልጣን ላይ ቢኖሩ ለአለማችን ሰላም ይበጁ ነበር?

በመጪው 2016 አኤ አ የአሜሪካን ፖለቲካ ውስጥ ትለቁን የሰልጣን አርከን የሆነት ፕሬዜዳንትነትን ለመያዝ በሩጫ ላይ ያሉት ቢሊነሩ ቱጃር ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ ጥቅምት 25 2015 አኤ አ በአየር ላይ በበቃው “ስቴት ኦፍ ዘ ዩኒኦን” በተባለው የ ሴኤን ኤን ቴለቭዥን ፕሮግራም ላይ “ ዛሬ እየጋየ ከምናየው የመካከለኘው ምስራቅ ችግሮች አኳያ የቀደሞዋቹ አምባገነኖቹ የኢራቁ ፕ/ት ሳዳም ሁሴን እና የሊቢያው ሙሃመድ ጋዳፊ በሕይወት ቢኖሩ ኖሮ አለማቸን 100% የተሻለ ሰላም ይኖራታል ብዮ አምናለሁ።”ሲሉ አምነታቸውን ገልጸዋል- See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/47721#sthash.HcAcb9pI.dpuf


Saddam Husseinበአሜሪካ መራሹ ጦር አኤአ በ 2003 ከሰልጣን ተወግደው በ2006 በሰቅላት የተገደሉት የ ኢራቁ ሳዳም ሁሴን እና ለ አራት አሰር አመታት ሊቢያን የገዙት ሙሃመድ ጋዳፊ (በጥቅምት 2011 ኤአ አ ተገደለዋል) አምባገነኖች እና በእጃቸው ብዙ ነፈሳት አንደጠፉ የሚያምኑት ሪፐብሊካኑ እጩ ፕሬዘዳናታዊ ተፎካካሪ ትራምፕ “ ሰዎች ዛሬ በሊቢም ሆነ በ ኢራቅ አንደ እንሰሳ አንገታቸወን ይቀላሉ ፣ የወረወራሉ። ሊቢያ ቀወስ ውስጥ ገብታለች፡ ኢራቅም ምስቀልቀሏ ወጥቷል ፣ሶሪያም እንዲሁ። በአጠቃላይ መካከለኛው ምስራቅ በእነ ኦባማ እና በእነ ሂለሪ ክሊንተን ፊት እየፈንዳ ነው። ታዲያ ይህ ሁኔታን ሰናነጻጽረው የእነ ጋዳፊ እና የ እነ ሳዳም ዘመን በጣም የተሻለ ነበር ማለት ይቻላል።” ሲሉ ገምታቸውን ሰንዘረዋል። ኢራቅ የአሸባሪዎች “ሃርቫርድ ዮኒቨርሲቲ” ሆናለች የሚሉት ትራምፕ “የቱን ያህል ሳዳም መጥፎ መሪ ቢሆኑ ዘመነ ሳዳም አሁን ካለንበት ውጥንቅጥ የተሻለ ነበር ።” ብለዋል።በመቀጠልም ትራምፕ አሁን በአለም ላይ ከሚመለከቱት ሁናቴ አኳያ “ዘምናችን የመካከለኛው ዘመን ይመሰላል፣ ቸግራችንንም ለማመን ይከብዳል።” በማለት አለማችን ደህረ ሳዳም እና ድህረ ጋዳፊ ያለውን ችግርን አመላክተዋል።ትራምፕ በምረጡኝ ዘመቻቸው ላይ ቀጣይ ፕ/ት ከሆኑ አሜሪካንን ከሜኪሲኮ የሚያዋሰነው ድንበር ላይ ትልቅ የግንብ አጥር አጥራለሁ በማለት አወዛጋቢ ትችቶችን ተጋፍጠዋል።ሰሞኑንም አንዳንድ “የእክራሪዎች መነሃሪያዎች” ያሏቸው መሰጊዶችን አንደሚዘጉ ፎክረዋል ። ነገር ግን የአሜሪካ ሀገ መንግስት እርምጃቸወን ለማሳካት እንደማይፈቅደላቸው በቅጡ ኣንዳለተገነዘቡት ተናግረዋል። ምቼ ይሄ ብቻ በ ቅርቡ ለመጠይቅ ፈቃድ/እድል ያልሰጡት ጋዜጠኛን በጸጥታ ሰራተኞቻቸው ከ አዳራሽ አስባረወታል ። - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/47721#sthash.HcAcb9pI.dpuf

dolandl trummpየኢራቅ ነገር ከተነሳ ዘንዳ የቀደሞው የእንግሊዝ ጠ/ሚ/ር ቶኒ ብለዩር በ 2003 ጦራቸወን ከእሜሪካ ጎን አሰልፍው ኢራቅን መወረራቸው “ሰህተት ነበር” ሲሉ ነገ ሙሉው ቃለምለለሰ በሚቀረበው ሲ አኢን አኤን ፕሮግራም ላይ ቀረበው ይቀርታ የተጠየቁ ሲሆን የኢራቁ ወረራ ዛሬ በመካከለኛው ምስራቅ ለተከሰተው አክራሪ ቡድን (አይ ሲስ) መፈጠር ምንሰኢ ነው።” ብለዋል። ሳዳም ጅምላ ጨራሽ መሳሪያ አከማችተው ነበር የሚል ጥያቄ እና ትችቶች የቀረበባቸው ቶኔ ብልዩር መረጃው ሰህትት እንደ ነበር በማመን ይቅርታ ጠይቀዋል።ቶኒ ብለዪር 45,000 የሚደረሰ ጦር ወደ ኢራቅ በማዘመት ከ 100 በላይ ይ አንግሊዝ ወታደሮቻቸውን አጥተዋል። ሜል የተባለው ጋዜጣ “በመጨረሻ ላይ ቶኒ ብሌር ይቅርታ ጠየቁ ።ይህም ታሪካዊ ክስተት ነው “ብሎታል ። ምንም ኣንኳን ከ 6ሚሊኦን በላይ ኢራቃዊ ሕይወቱን በከንቱ ቢገብርም፣ያቺ ታሪካዊ አገር እንደዋዛ በትበታተንም የቶኒ ብለዮር ወደ ይቅረታ እና ጸጸት መመጣት ሕዝባቸውን ሳያማክሩ ጦራቸውን የብስ እና ባህር አቋርጦ በሰው ግዛት ላይ ጣልቃ ገብነት/ወረራ ለሚያደረጉ አምባገነኖች /ጀብደኞች ትልቅ ትምህርት ሊሰጥ ይችላል። - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/47721#sthash.HcAcb9pI.dpuf

No comments:

Post a Comment