Friday, June 5, 2015

ኢሳት ዜና ሰበር ዜና – በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ቴፒ ከተማ ታጣቂዎች ጥቃት ፈፀሙ


            ”በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ኢትዮጵያ ቴፒ ለፍትህ እና ለነፃነት የቆምንነን ያሉ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ ላይ ጥቃት ፈፀሙ” ኢሳት ቴሌቭዥን የዛሬ ሰበር ዜና።በሰበር ዜናው ውስጥ የሚከተሉት ነጥቦች ተነስተዋል – – ታጣቂዎቹ ከአንድ መቶ እስከ አንድ መቶ ሃምሳ ናቸው፣ – ትናንት ጥቃት እንደሚፈፅሙ ቀድመው አሳውቀው ነበር፣ – በሶስት ክፍል ውስጥ ያሉ ከአንድ መቶ በላይ እስረኞችን እና በከተማው የሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ ሰነድ እና በርካታ የጦር መሳርያ ይዘው ሄደዋል። – የቴፒ ከተማ ነዋሪ በታጣቂዎቹ ጥቃት ደስታውን ሲገልፅ ታይቷል። – ታጣቂዎቹ ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ አላቸው።” - 

        በደቡብ ክልል እና ጋምቤላ አዋሳኝ ኢትዮጵያ ቴፒ ለፍትህ እና ለነፃነት የቆምንነን ያሉ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ ላይ ጥቃት ፈፀሙ” ኢሳት ቴሌቭዥን የዛሬ ሰበር ዜና።በሰበር ዜናው ውስጥ የሚከተሉት ነጥቦች ተነስተዋል – – ታጣቂዎቹ ከአንድ መቶ እስከ አንድ መቶ ሃምሳ ናቸው፣ – ትናንት ጥቃት እንደሚፈፅሙ ቀድመው አሳውቀው ነበር፣ – በሶስት ክፍል ውስጥ ያሉ ከአንድ መቶ በላይ እስረኞችን እና በከተማው የሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ ሰነድ እና በርካታ የጦር መሳርያ ይዘው ሄደዋል። – የቴፒ ከተማ ነዋሪ በታጣቂዎቹ ጥቃት ደስታውን ሲገልፅ ታይቷል። – ታጣቂዎቹ ከፍተኛ የህዝብ ድጋፍ አላቸው።”




No comments:

Post a Comment