Monday, June 15, 2015

ሰበር ዜና – አልበሽር “ተለቀው” ወደ ሱዳን በረሩ

በደቡብ አፍሪካዋ ፕሪቶሪያ ግዛት ውስጥ በቁም እስር ላይ የነበሩት የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ለዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተላልፈው ሳይሰጡ ከደቂቃዎች በፊት ወደ ሱዳን መብረራቸውን የተለያዩ የዜና ምንጮች ዘግበዋል:: በቅርብ ሰዓት ውስጥ ካርቱም ይደርሳሉ የተባሉት እኚሁ ፕሬዚዳንት እዚያም እንደገቡ ለጋዜጠኞች መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል:: - See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/44382#sthash.U93J3tQQ.dpufalebeshir

No comments:

Post a Comment