የግንቦት 19 ቀን 2008 ዓ.ም. ዜና (May 27, 2016 NEWS)
#የትምባሆ ሞኖፖል ለጃፓን ኩባንያ ተሸጠ
#የግብጽ አውሮፕላንን በመፈለግ ላይ የሚገኙት ባለሙያዎች በራዲዮ መገናኛ አንድ መሳሪያ አገኙ
#የእንግሊዝ የጦር መርከቦች ወደ ሊቢያ ሊላኩ ነው
#የጣሊያን ጠረፍ ጠባቂዎች ከ4000 በላይ ስደተኞችን አዳኑ
#በጊኒ ቢሳዎ የአገሪቱ ገዥ ፓርቲ አባላት በፕሬዚዳንቱ መኖሪያ ቤት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብትና ንብረት የሆኑትን መሸጥና መዝረፍ መለያ የሆነው የወያኔ አገዛዝ ከአጼ ኃይለስላሴ ዘመን ጀምሮ በሕዝብ ሀብትነት የተመዘገበውን የትንባሆ ሞኖፖል ለጃፓኑ ኩባንያ መሸጡ ታውቋል። ወያኔ የሽያጩን ውል በሚመልከት ከኩባንያው ጋር በቅርቡ አንድ ውል ይፈራረማል ተብሎ ይጠበቃል። የኢትዮጵያ ትምባሆ ሞኖፖልን ለመግዛት አንድ የእንግሊዝና የአሜሪካ ኩባንያ 230 ሚሊዮን ዶላር አቅርበው እንደበርም ታውቋል። ጄቲ የተባለው የጃፓን የትንባሆ ኩባንያ ግዥውን መፈጸሙን ሲገልጽ በአፍሪካና በመካከለኛ ሰፊ ገበያ እንዳለውም ተገልጿል። የወያኔ አገዛዝ አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ ጀመሮ በሕዝብና በአገር ስር የነበሩ ንብረቶችን በመሸጥ የወያኔ መሪዎችን ያከበረ መሆኑ ይታወቃል።
ከጥቂት ቀናት በፊት ከፓሪስ ወደ ካይሮ በመብረር ላይ እንዳለ ባልታወቀ ምክንያት በሜዲትራኒያን ባህር የወደቀውን የግብጽ የመጓጓዣ አውሮፕላን ስብርባሪ በተለይም ድምጽን እና የሁኔታ መረጃዎችን የሚቀርጹትን መሳሪያዎች በመፈለግ ላይ የሚገኙት ባለሙያዎች አንድ ከአውሮፓላኑ ካቢን በስተርጅባ የሚገኝና አውሮፕላኑ ያለበትን ቦታ መረጃ አሰባስቦ የሚያስተላልፍ መሳሪያ በራዲዩ ግንኙነት ያገኙ ሲሆን ይህ መሳሪያ ከተገኘ ምናልባት በአውሮፕላኑ ውስጥ የሚሰሙ ድምጾችንና የሁኔታ መረጃዎችን የሚቀርጹት መሳሪያዎችም አብረው ሊገኙ ይችላሉ የሚል ተስፋ ከፍ ብሏል። የድምጽና የሁኔታ መረጃ መቅረጻዎች የሚቀመጡት በአውሮፓላኑ መጨረሻ ላይ ነው። የተገኘውን የራዲዮ መገናኛ መሰረት በማድረግ ፈላጊዎቹ በሚቀጥሉት ቀናት ጥልቅ በሆነው ውሃ ውስጥ ፍለጋቸውን አጠናክረው የሚያካሄዱ መሆናቸው ተገልጿል። 66 መንገደኞችንና የአውሮፕላን ሰራተኞችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረውና የግብጽ አየር መንገድ ንብረት የሆነው አውሮፕላን ለወደቀበት ምክንያት የተለያዩ ግምቶች ይሰጡ እንጅ የመውደቁ ምክንያት ይህ ነው የተሰጠ መደምደሚያ የለም ። አውሮፕላኑ ከራዳር ውጭ ከመሆኑ በፊት በመታጠቢያ ቤቱና በሌላው የአውሮፕላኑ ክፍል እሳት መነሳቱን የሚያሳይ መረጃ መሬት ላይ ባለ መሳሪያ ተመዝግቧል የሚል ዜና መሰራጨቱ ይታወሳል።
የእንግሊዝ የጦር መርከቦች ወደ ሊቢያ የሚላኩ መሆናቸውን የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኪዮ ላይ ለተሰበሰበው የሰባቱ ሃብታም አገሮች የመሪዎች ስብሰባ ገልጸዋል። የጦር መርከቦች ከሊቢያ ወደ አውሮፓ የሚጎርፍ ስደተኞችን በመቆጣጠርና ህገ ወጥ አስተላላፊዎችን በመያዝ ስራ ላይ እንደሚሰማሩ እንዲሁም በዚህ በኩል እንግሊዝ ቀዳሚ ሚና እንደምትጫወት ገልጸዋል። ባለፈው ሳምንት የሊቢያ የአንድነት መንግስት ከአውሮፓ ህብረት ወታደራዊ እርዳታ የጠየቀ ምመሆኑ ሲታወቅ ከተጠየቁት እርዳታ ውስጥ የሊቢያን የጠረፍ ጠባቂዎች በወታደራዊ ትምህርት ማሰልጠንና ስደተኞችን በመቆጣጠር በኩል ሊጠቅሙ የሚችሉ ወታደራዊ መሳሪዎችን የሚጨምር መሆኑ ይታወሳል።
በተያያዘ ዜና ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን 2008 ዓም የጣሊያን ጠረፍ ጠባቂዎችና ሌሎች ከ4000 በላይ ስደተኞች ከሞት አደጋ ያዳኑ መሆናቸው ሲገለጽ ከሊቢያ ጠረፍ አጠገብ ሁለት ጀልባዎች በመግልበጣቸው ከ100 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች በባህር ውስጥ ሳይሰጡ አይቀርም የሚል ግምት ተወስዷል።
የጊኒ ቢሳዎ ፕሬዚዳንት ሕገ መንግስቱ ከሚፈቅድላቸው ውጭ የአገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር በመሾማቸው የአገሪቱ ገዥ ፓርቲ ደጋፊዎች በፕሬዚዳንቱ መኖሪያ ቤተ መንግስት አካባቢ ተቃውሞ ሰልፍ አካሂደው ጥቃት የፈጸሙ መሆናቸው ተዘግቧል። በሕገ መንግስቱ መሰረት ገዥው ፓርቲ ጠቅላይ ሚኒስትሩን መሰየም ሲገባው የፓርቲው አባል የሆኑት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በማን አለብኝነት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሾመው በስራ ማስቀመጣቸው ከፓርቲው ባለስልጣኖች ጋር ቅራኔ ውስጥ የጨመራቸው መሆኑ ታውቋል። ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን 2008 በመቶ የሚቆጠሩ የገዥው ፓርቲ ደጋፊዎች ቤበተ መንግስቱ ላይ ድንጋይ በመወረወና የላቲክ ጎማዎችን በማቃጠል ተቃውሟቸው የገለጹ መሆናችው ተነግሯል።
spotify-premium-apk-crack
ReplyDeleteit can play millions of songs and podcasts for free. Listen to your favorite songs and podcasts and search for music from around the world, a powerful and popular music streaming service for listening to audio files on smartphones.freeprokeys
spotify-premium-apk-crack
ReplyDeletecan play millions of songs and podcasts for free. Listen to your favorite songs and podcasts and search for music from around the world, a powerful and popular music streaming service for listening to audio files on smartphones.freeprokeys
antares autotune pro crack
ReplyDeletecoreldraw graphics suite crack
adobe acrobat pro dc crack
magix acid pro crack
r studio crack
If you looking on the internet a Bytefence License key So, you come to the right place now a day shares with you an amazing application serial keys to get register and protect your operating system.
ReplyDeletebytefence reddit
Thanks for sharing such great information, I highly appreciate your hard-working skills which are quite beneficial for me. Sandboxie Crack
ReplyDeletehttps://newcrackkey.com/davinci-resolve-studio/
ReplyDeleteDavinci Resolve Studio 17.2.1 Crack is a non-direct video altering (NLE) and shading revision application for macOS, Windows and Linux, initially created by da Vinci Frameworks and now created by Blackmagic Plan.
parallels desktop crack
ReplyDeletedriver talent pro crack
stardock fences crack
remo video repair crack
wing ide pro crack
Excellent post.I was looking for this certain information for a very long time.
ReplyDeleteI was checking constantly this blog and I am impressed!
ZBrush Crack provides an arsenal of tools to help with this task, ensuring that no matter what you have in mind, there is a way to get the perfect foundation and then move on to the next level. The best known of these systems is explained here.
IDM Crack
ReplyDeleteI am very thankful for the effort put on by you, to help us, Thank you so much for the post it is very helpful, keep posting such type of Article.
ReplyDeleteCutting Optimization Pro Crack
Euro Truck Simulator 2 Full version
YouTube By Click Crack
Here at Karanpccrack, you will get all your favourite software. Our site has a collection of useful software. That will help for your, Visite here and get all your favourite and useful software free.
ReplyDeleteResolume Arena Crack