መቼም ኢትዮጵያ ስታድግና፣ ስትለማ ህዝቦቿውም በደስታ፣ በጥጋብና በሰላም ሲኖሩ ማየትን የማይመኝ ሰው ካለ እሱ ህመምተኛ መሆን አለበት። ነገር ግን በምድር ያለው እውነታ የተገላቢጦሽ በሆነበት ሁኔታ ወያኔዎችና ደጋፊዎቹ አለማቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ይህችን ምስኪን ሃገር በልማት ጎዳና አስመንጥቀናታል፣ በዓለም ፈጣን ዕድገት ካስመዘገቡት አገራቶች በአንደኛ ደረጃ እንድትሰለፍ አድርገናታል፣ የህዝቦቿን ገቢ በማሳደግ በጥጋብና በሃሴት እንዲኖሩ እያደረግን ነው እያሉ ሲፏልሉ ዝም ብሎ መመልከት ህሊናችንን ከዛም በላይ የዜግነት ግዴታችን በከፍተኛ ሁኔታ መዘንጋት ይመስለኛል።
በዚች አጭር ጽሁፍ እስኪሰለቸን ድረስ እየተነገረን ያለው “አስደናቂ ዕድገት”(Impressive economic growth) ምን ያህል የተዛባና የተጋነነ ( Cooked data) መሆኑን ለማሳየት ይሞከራል። ይህንን ለማስረዳት የዓለም ባንክ ስለኢትጵያ ዕድገት ያከማቸውንና ያጠናቀረውን የብዙ ዓመታት የአሃዝ መረጃ(Time Seriers database) ከሎሎች ጎረቤትና ሩቅ ሃገራት ተመሳሳይ መረጃዎች፣ ከ USAID የዕርዳታ መረጃዎችና ተያያዥ የኢኮኖሚ ቲዎሪዎች ጋር የማገናዛብ ትንተናዎች ተደርገዋል።
እንቆቅልሾቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል
No comments:
Post a Comment